banner

«በሰዓቱ ግጭታችን እንደዚህ የሚያደርስ አልነበረም፣ ተነጋግረን መፍታት እንችል ነበር፣ እኔ አንተን አጥቼ መኖር አልፈልግም አል

«በሰዓቱ ግጭታችን እንደዚህ የሚያደርስ አልነበረም፣ ተነጋግረን መፍታት እንችል ነበር፣ እኔ አንተን አጥቼ መኖር አልፈልግም አልችልምም፣ ታውቃለህ። እኔ በጣም ነው የምወድህ፣ እባክህ ይቅርታ አድርግልኝ!»

10 comments

Hanny Konjo December 22, 2024 - 8:19 pm

ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ
አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ 🤷‍♀️

Reply
Frita Alex December 22, 2024 - 8:19 pm

እሱ በዚ ሰአት tiktok ላይ አንበሳ የሚያሶርድ ቃል ምን ልበላት እያለ እያሰበ ነው😿

Reply
Medi Yeheyis December 22, 2024 - 8:20 pm

ሁልጊዜ በትዳር ውስጥ ሴቷ እናቷንም ቢሆን እስከማትሰማ ድረስ ታፈቅራለች። ወንድ ግን ከጀርባው ስለትዳሩ የሚወስኑለት ቤተሰቦች ጓደኞች አያጣም።
ስለዚህ
❤ትዳር በሁለት ሰዎች ብቻ የሚዘጋ በር ነው❤። ቁልፉ ከሁለቱ ከወጣ እና ተቀርፆ ለወዳጅ ዘመድ ከተበተነ ትዳሩም ተበተነ🙌

Reply
Yodit Yo December 22, 2024 - 8:21 pm

እንሰማለን ግን አንፈርድም 😌

Reply
Biruk Worku December 22, 2024 - 8:21 pm

ይቅርታ ማድረግ የአሸናፍነት መገለጫ ነዉ።

Reply
Tadele Fekadu TD December 22, 2024 - 8:22 pm

Ehe ngr dirama eyemselegn nw😎

Reply
እዮብ መኮንን December 22, 2024 - 8:23 pm

ታዲያ እኛ ምን አገባን ህዝቡን ለምን አይተውትም ብዙ የሚያሳስበው ነገር አለኮ

Reply
Ämëx Şäñçhö December 22, 2024 - 8:24 pm

በይቅርታ የሁለቱም አሸናፊነት አለ አንዳንዴ ተሸንፈንም በይቅርታ እናሸንፋለን

Reply
Mareg Sahilu Arsenalawit December 22, 2024 - 8:28 pm

አጀንዳ አይጣህ ተብሎ የተመረቀ ህዝብ 🤗🤗

Reply
Melat Ye Yeshi Lij December 22, 2024 - 8:31 pm

እኛ የማናውቀው ትልቅ በደል ያለበት ይመስላል ግን ቶሎ ይቅርታ ባያረግላት አሪፍ ነው ትንሽ ይቅጣት

Reply

Leave a Comment