banner

6 ኪሎ ግራም የሚመዝን ልጅ ተወለደ

#FastMereja I በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል አንዲት እናት 6 ኪሎ ግራም የሚመዝን ወንድ ልጅ በተደረገላት የቀዶ ህክምና በሰላም ተገላግላለች፡፡

10 comments

ኤላ ጃህ December 26, 2024 - 6:46 pm

ኑሮ የከበደው ጎረምሳ ተመልሶ ገብቶ እንዳይሆን😎😋

Reply
Kalkidan Dawit December 26, 2024 - 6:46 pm

አይ ቤት በቃ በሁሉ አንደኛ

Reply
Challobah Overreted December 26, 2024 - 6:47 pm

እርጉዝ እናት የምትበላው ግማሹ ወደ ልጁ ይሄዳል የምባለውን ሳይንስ ሙሉ በሙሉ በመብላት የሻረው ጀግና 👏👏👏

Reply
Ashenafi Amelo December 26, 2024 - 6:48 pm

የወተት ዋጋ መጨመሩን ሰምቶ ውስጥ አድጎ ተወለደ በል

Reply
Ephirem Shofe December 26, 2024 - 6:53 pm

ነገ EBC የብልፅግና ውጤት ነው ብሎ ዜና እንዳያቅርቡ ግን

Reply
አስኒ የቃቄዋ ዩቱበር December 26, 2024 - 6:54 pm

አሸቃሩ አሽቃሩ አለ ማህሙድ አህመድ 6ኪሎ በጌታ በየሱስም 🤔

Reply
Asheetuu Turii December 26, 2024 - 6:55 pm

Be nuro wudinet mikynet ke semant buhala sost kilo yehonal,😂😂

Reply
ግዜ ደጉ ግዜ ደጉ December 26, 2024 - 6:55 pm

እግዚአብሔር ያሳድገው

Reply
Kiyaye Kuba December 26, 2024 - 6:57 pm

9ነኛው ንጉሥ ነው ትንቢቱ ተፈፅሟል ወገን 😋👏👏👏

Reply
Son YNigst December 26, 2024 - 7:01 pm

በእምሲ ነው የወጣው በሆድ አጣሩልን 😳😳

Reply

Leave a Comment