banner

ብሔራዊ ቤተመንግሥት እድሳት





10 comments

Tizeta Belay December 29, 2024 - 10:07 am

የሚበላ በሌለበት ሀገር

Reply
ቲጂ የመይሳው ልጅ December 29, 2024 - 10:08 am

እነሱስ መቸ ነው ሚታደሱት😉

Reply
Tasfaa Yee December 29, 2024 - 10:11 am

አስደናቂ ስራራራራ ነውውው በጣም ቆንጆ ነው

ማድነቅ የማትችሉ ሰዎች ምን አይነት በሽታ ነው የያዛችሁ ንገሩን እና እንፈልግ

የሚበላ ነገር ከዚህ ፖስት ጋር ምን አያያዘው ስራ አሰራ ትበላለህ ካልሰራ የቢበሉትን ታያለህ የሞታችሁ ናችሁ ለውጥ የማይታያችሁ ሰዎች

Reply
Beti Samuel December 29, 2024 - 10:12 am

ሲያምር በ ጌታ🥰🥰

Reply
Yonatan Yo'ota December 29, 2024 - 10:13 am

የእኛን ኑሮ ማን ያድስ ..?😳

Reply
Desalegn Demise December 29, 2024 - 10:15 am

እኛ በፎቶ እንዝናናለን እስት ለላም ካለ

Reply
Mitiku Imiru Ayansa December 29, 2024 - 10:15 am

ለመሆኑ እኛ የማናውቀው ኢትዮጵያ አገር ነች አይደል ?
ያምራል

Reply
Elia No December 29, 2024 - 10:16 am

እዚ መተህ የሚበላ የለም ምትል ሰርተህ ብላ……

Reply
Gudu Kasa Ze Enjibara December 29, 2024 - 10:19 am

ህንፃ ከሚያድሱት ለምን አንጎላቸውን አያድሱትም ። ለካ ጭንቅላት የላቸውም

Reply
Gezehagn Hadaro December 29, 2024 - 10:20 am

ክቡሪነቶ!! ሠላም፣ሙሉ ጤና እና በሥራዎት ሁሉ ስኬትን እመኝሎታለው። እኔ ገዛኸኝ ሀደሮ እበላለው በዞን ፋይናንስ አይቲ እና አካውንትንግ ባለሙያ ነኝ። ማስታውሻ:-አንድ ሀሳብ ለማቅረብ ነው ይኻውም:-
1. ከዘመኑ ዲጅታል ቴክኖሎጂ ጋር መረጀ እና ሥራዎችን መከዎን አሁን በለነው ጊዜ ላይ ግድ የሚልበት ደረጀ ላይ እንገኛለን።
1.የአስተዳደር Digital networked security camera video and audio data record ከሁሉም መምሪያ ጋር መገነኘት እና ቋቱ በአስተዳደር ላይ የተፈቀደለት ሰው ብቻ በሚስጥር ቁልፍ የሚያይ እና መረጀውን የሚከታታል ይሆናል።
ይህ ካሜራ ብዙ ፋይዳ ይኖራዋል:- ሁሉም መምሪያ ኃላፊዎች ቢሮ ተገኝተው በሥራ ላይ መሆናቸውን እና ባለጉዳዮቻቸውን እንዴት እንደሚያስተናግዱ መከታታል፤በቢሮዓቸው ሆነው የቪዲዮ ኮንፍራንስ ስብሳበዎችን ማከሄድ፤ጊዜንና ጉልበትን የሚቆጥብ መሆኑ
2.ዲጅታል ትላልቅ ስክራን መግጠም
3. ከዞን መምሪያዎች የተወሰኑቱ የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት በሲስተም እንዲሆን ለአብነት ዱራሜ ሆስፒታል የህክምና ሥርዓት የተካሚዎች የህክምና መረጃዎች Digital network መለዋዎጥ ሥርዓት ቢኖር፣ የህግ ተቋማት የዞን ፖሊስ፣ፍትህ፣ ፍርድ ቤት እና ማራሚያ ተቋማት የመረጀ ልውውጠቸው በሲስተም ቢሆን እና ሌሎች ሥራዎችም ይገኛሉና በዚህ ዘርፍ ሙያ እጅግ በጣም አንቱ የተባሉ ባለሙያዎች ጋር አብረን መሥራት ይቻላል። ሠላም!

Reply

Leave a Comment