0
አርሲ ሮቤ ነው የምንገኘው ከአዲስ አበባ በአዳማ፣ አድርገን የአሰላን መስመር ይዘን ኢተያ ከተማ ስንደርስ ወደ ግራ ታጥፈን ሑሩታ ከተማ አልፈን የዲክሲስ ወረዳን አቋርጠን ዲደአ አርሲ ሮቤ ተገኝተናል።
የአርሲ ሮቤ ወረዳ ዋና ከተማ ሮቤ ከተማ ኮሪደር ልማት ላይ ነኝ ብላ ፈራርሳለች በአርሲ ሮቤ ካሳ የሰው ስም ነው ለሚፈርሱ ቤቶች እና የንግድ ሱቆች ምንም አይነት የካሳ ከፍያ እና ምትክ ቦታ የለም አፍርሶ ቦታውን መልቀቅ ግዴታ እንደሆነ ነው ነዋሪዎቹ ለፋስት መረጃ የገለጹት።
ለኮሪደር ልማት ተብሎ የፈረሰው ቦታ ተመልሶ ተውቦ ይሰራል ወይ የሚለው አጠያያቂ እንደሆነ ነዋሪው ይገልጻል። ስለ አርሲ ሮቤ ተጨማሪ መረጃ ይዘን እንመጣለን።





7 comments
ይሄኛው ደግሞ የከፋ ነው
ከኮረና ብሶ መጣምን ኮሊደር
መንገድ የሌለው ከተማ ላይ ኮሪደር ምናምን የሚል ደንቆሮ ካድሬ
ይሄ መንግስት አመሰን እኮ ምነው በነቀለው እግዚአብሔር !!
በእውርድንብር መጓዝ ይሄ ነው ትርፉ
የፖለቲካ ሲስተሙ ሸግሽግ
በንግዱም ሲስተሙም ይቀጥላል
የቆየው የንግድ ሲስተም ካልፈረሰ
አዲስ ተሳታፊ ለማብዛት አይመችም
አስፋልት ማስገባት አይቀድምም🤣🤣
ማፍረስ በቃ ደስ ይላቸዋል ማለትነው።
ለ10አመት ለማይሰሩት ነገር