banner

አዲስ አበባን ጨምሮ ለተለያዩ ክልሎች የሚጓጓዝን ነዳጅ ይዘው በአፋር ክልል ልዩ ቦታው ሰርዶ አድማስ በሚባል ቦታ በየጥሻው የቆ

አዲስ አበባን ጨምሮ ለተለያዩ ክልሎች የሚጓጓዝን ነዳጅ ይዘው በአፋር ክልል ልዩ ቦታው ሰርዶ አድማስ በሚባል ቦታ በየጥሻው የቆሙ ቦቴዎች የፀጥታ አካል ባደረገው አሰሳ ተደብቀው በቆሙበት ተይዘዋል።


10 comments

Alazar Dawit January 6, 2025 - 9:23 am

Bravo edazeh nawu 🙏

Reply
Sham Kind January 6, 2025 - 9:23 am

የቆሙት ሳይሆን ያቆሙትን አስሳቹ አግኟቸው 🙄

Reply
Eli Jah January 6, 2025 - 9:24 am

እና የታል ጥሻው😄

Reply
Alemayehu Bedada Gemeda January 6, 2025 - 9:24 am

መሬት ተንቀጥቅጣ ነዉ ይሉ ይሆን🤣😂😂🤪🤪🤪

Reply
Genet Yose January 6, 2025 - 9:24 am

አሁን አፈር ላይ መሬት መንቀጥቀጡ ቢዉጣቸዉስ?

Reply
Yonas Gelan Wakene January 6, 2025 - 9:26 am

ተንቀጥቅጠው በሰጠሙ

Reply
Tilahun Ademe January 6, 2025 - 9:28 am

የእኛን ስቃይ እያባባሱ ያሉ ስግብግብ ሆዳሞች ስለሆኑ የማያዳግም እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል!

Reply
Henken Nafis January 6, 2025 - 9:30 am

እነዚህ ደዳቦች

Reply
Sabitu Abdela January 6, 2025 - 9:32 am

የነሱ ተንኮል ነዉ መሬቱን ያንቀጣቀጠ!!

Reply
Mame Emiru January 6, 2025 - 9:34 am

ከነዱ በመሬት በንቀጥቀጡ ምክንያት ነዳጁ እንዳይንቦጫቦች ብለው ይሆናል?

Reply

Leave a Comment