0
ለረዥም ጊዜ የቆዩ በሃይማኖት ስም የሚካሄዱ ጥሩ ያልሆኑ ልምዶችን በአንድ ልባም መምህር መቀየር እንደሚቻል ይሄ ሰው’ና የአእላፋት ዝማሬ የሚሰኘው ፕሮግራም ምስክር ናቸው።
ከዚህ በፊት ወጣቱ በበዓል ስም ወደ መጠጥ ቤት’ና ወደ ኮንሰርት የመሄድ ልምዱን አስቀርቶ በአንድ አይነት ነጭ ልብስ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ በሁሉም ዕድሜ የሚገኙ አማኞችን ከቤተክርስቲያ እንዲሰበሰቡ ማድረግ ትልቅ አቅም ፣ ከልቡ የሆነ ተሰሚነት’ና ተወዳጅነትን ይጠይቃል።
ሶስቱንም የሚያሟላው የኦርቶዶክሱ መምህር ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ ደግሞ አስቦ ብቻ ሳይሆን በሚገርም ሁኔታ በተደጋጋሚ ዓመት አሳክቶት አሳይቷል !
በሁሉም ሃይማኖቶች የዚህ አይነት በአዲስ መንገድ የሚመራ’ና ሰርቶ የሚያሳይ መምህር ያስፈልጋል 🧡👐
Via: ሙስተጃብ




10 comments
በዚህ ክፉ ሰዓት በበዛበት ጭንቀት
በዋዜማው ምሽት በጌታችን ልደት
እንዴት መመረጥ ነው በቤቱ መገኘት
በዓል መጣ ብሎ መደነሱ ቀረ
መጠጡ ተደፋ ጠርሙስ ተሰበረ
የዝሙት መንፈስም ሞተ ተቀበረ
በምስጋና መዝሙር ጌታችን ከበረ
እንኳን አደረሳችሁ
በጣም ጎበዝ ነው ✨
ከእግዚአብሔር ሞገስ የተነሳ!
ተመስገን ፈጣሪ
Temesgen🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው❤
መምህራችን❤❤❤
ይሄም እንዳይከለክሏቸው ህዝቡ ሲደሰት አይወዱም እኮ😂😂
ተመስገን🙏
አልወለደም ☝️
አልተወለደም ☝️
አልሀምዱሊላህ ☝️