0
«ኢትዮ ቴሌኮም በከተማ ውስጥ የሚተክለውን ስክሪን ለማስታወቂያ ድርጅቶች ትቶ እሱ የኔትዎርክ አንቴና ቢተክል ይሻለዋል፣ በተለይ በህንጻዎች ውስጥ በዳታ ኢንተርኔት መጠቀም ከባድ እየሆነ ነው። ይታረም!»
ወ/ሪት ሄርመን ከቦሌ
10 comments
ወይዘሪት ሄርመን ባትቀብጪ ደስ ይለኛል
ንፁህ የተፈጥሮ የጫካ ማር 🍯 አለን
የምትፈልጉ 🤳 0951067407
የ1ኪሎ ዋጋ 900 ብር ብቻ
አድራሻችን: አ.አ ሰሚት ፍየል አካባቢ
የሚገረም እይታ ነው🤝 ወ/ሪት ሄርመን
ህንጻ ውስጥ ዳታ ጭራሹን ነው ማይሰራው
እውነት ነው 👌
ኧረ
ገንዘብም መበዝበዝ ጀምረዋል ሲም ውስጥ ያለውን ጥርግርግ አድርገው እየወሰዱ ታማኝነታቸውን አጥተዋል
ስዳማ ክልል አንድ አንድ ወረዳ ጭራሽ ኔትወሪክ የለም ለምሳሌ ቡራ ወረዳ።
ለካ እናንተ ጋርም ችግር ነው እኛ ጋ ዳታ እንደ ልብ አይሰራም ብር ግን እንደ ውሃ ይጠጣል ሙልጭ አደርጎ ይበላል
በሀላባ ቁሊቶ መሐል ከተማ ኔትወርክ ዬለም በVpN ነዉ የሚንጣቀማዉ።
#ኢቲዮ ቴሌኮም እራሱ ቅሬታ ለማን ላቅርብ እያለ ነው ኔትወርክ አጥቶ….🤨🤨ቀልደኛ…
ሳይደግስ አይጣላም እንዲሉ
ሳፋሪ መጣልን እንጂ እነሱማ