0
ተመራጩ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ መሠረት በጉባኤተኛው ፊት ቃለ መሀላ ፈጽመዋል።
አቶ ተመስገን ጥሩነህን እና አቶ አደም ፋራህን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚደንቶች አድርጎ እጅግ ከፍተኛ በሆነ ድምጽ መርጧል።
ተመራጩ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ መሠረት በጉባኤተኛው ፊት ቃለ መሀላ ፈጽመዋል።
አቶ ተመስገን ጥሩነህን እና አቶ አደም ፋራህን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚደንቶች አድርጎ እጅግ ከፍተኛ በሆነ ድምጽ መርጧል።
10 comments
ፋክክሩ በጣም ከባድ ነበር😁
ታድያ ለእኛ ምን ያረግልናል?
ገርሞኛል አልገመትኩም ነበር
ኡፍፍፍ ሌላ ሰው እንዳይመረጥ ብለን ክፉኛ ጨንቆን ነበር ፤ እናመሰግናለን …¡
ተደበሩብን ሰዎች 😔
ድሮስ ማን ሊሆን ነበር 🙄🤣
ፐእ ፋክክሩ በጣም ከባድ ነበር እንኳን ደስ አለህ በሉት እንጂ😁🤔😂
በስመአም ያልጠበቅነው ነበር እዴት ደስ ይላል! 😁
ምርጫው እንዳይጭበረበር በጣም ተሰግቶ ነበር.. ውጠቱ ይሄ መሆኑ ደስ ይላል 🥴
ፍክክሩ በጣም ገራሚ ነበር 😁😁😁