0
#FastMereja I ሰላም ጤና ይስጥልኝ የፋስት መረጃ ቤተሰቦች!! ወደ ትዝብታችን እንግባ፣ ከኢትዮጵያ ውጪ ኑሯቸውን ያደረጉ በዘመን አፈራሽ የማህበራዊ ሚዲያ ብሄር፣ ኃይማኖት፣ ግለሰብ ሳይቀር በተደጋጋሚ በመሳደብ በማንቋሸሽ የሚታወቁ ግለሰቦች በቅርብ ጊዜ ወደ ያለምንም መሸማቀቅ ጥሩ ስራ እንደሰራ ወደ ሀገር ቤት ሲመጡ በህግ ሊጠየቁ ሲገባቸው ጭራሽ ህዝብ በተሰበሰበበት በፕሮግራሞች ላይ የክብር እንግዳ ሆነው ከፊትለፊት እውቅና ተሰጥቷቸው እንመለከታለን።
እነዚህ ከግለሰብ እስከ ብሄር እና ሃይማኖት የመሳደብ እውቅናን እና ከፍተኛ ተከታይ ያገኙ ግለሰቦች ጋባዡ አካልም ህዝብን እየሰደበ እንደሆነ በተዘዋዋሪ እየነገረ ቢሆንም የሀገሪቱ የፀጥታ አካል ለምን ዝም አለ የሚለው አጠያያቂ ነው ሲሉ አስተያየት ሰጪዎች ትዝብታቸውን ይሰጣሉ።
እነዚህ ተሳዳቢዎች የሚሰጣቸው ክብር እና በህግ አለመጠየቅ ታዳጊውም ተሳዳቢ በስድቡ በርትቶ እንዲሰራ ሊያደርገው ስለሚችል መላ ሊበጅበት ይገባል ተብሏል።
10 comments
ተባለ እያልክ ምንጭ ማትጠቅሰው ነገር ይታረም 😂🗿
እሄማ ፖለቲካ ነው 🙄
ያሳዝናል የምር እንደ ሀገር መደንቆር
የአሳ ግማቱ ከቅንጭላቱ!
ይሄ እድልማ ሊያመልጠን አይገባም😂
የሮሚን ሽርሽር ለመበጥበጥ ሆን ተብሎ የታቀደ ሴራ🤪🤪🤪
ነገ ተረኛው ታሳሪ ነህ በቃ እንዴት ወንጀለኛን ትፈርጃለህ
መሰዳደብ እኮ አንዱ ባህላችን ነው አያስገርምም
እኔ ሞጣ እኔ ሮማን እኔ ጀዋር
ስድብ የሚያስተምረኝ ማነው 😀😀😀
ለካ እሱም ለእኔ ሳይሆን በመጀመሪያ ታዋቅ ለሆኑት ነው።
#በአሽሙር ፖለቲከኛ ጁዓር ሞሃመድ ለመንካት ነው።🤔