banner

«ብዙ ሰው ለምን አታገቢም ይሉኛል እኔ ማግባት ጠልቼ ሳይሆን አሁን በእኔ ትዳር ላይ የመወሰን ስልጣን ያላቸው IMF እና Wor

«ብዙ ሰው ለምን አታገቢም ይሉኛል እኔ ማግባት ጠልቼ ሳይሆን አሁን በእኔ ትዳር ላይ የመወሰን ስልጣን ያላቸው IMF እና World Bank ስለሆኑ የእነሱን ውሳኔ እየጠበኩ ነው!»
ወ/ሪት ሄርመን ከቦሌ

10 comments

Peaceful Ethiopia February 3, 2025 - 8:35 pm

ኤሎን ማስኪን ረስተሻል

Reply
Yared Kahsay February 3, 2025 - 8:35 pm

እና ዳቦዋን ለ IMF አበድራ ነው ወይዘሪት የተባለችው 😊🙂

Reply
Prosperity Medemer February 3, 2025 - 8:36 pm

Zarema Internationally Nw. Eski Sil AU Yeho Ngr Bey😁😁😁

Reply
Tofic Addis February 3, 2025 - 8:36 pm

ክክክክክክክክክክክክክ

Reply
Andinet Nafkot February 3, 2025 - 8:37 pm

ወይዘሪት ሸርሜ 💔

Reply
ማህደር የሽወንድ February 3, 2025 - 8:38 pm

ወሪት ሄርመኝ ቀበጡ👍

Reply
Kidist Samuel February 3, 2025 - 8:38 pm

እውነት ነው ሄርምዬ

Reply
Eskedar Felekech February 3, 2025 - 8:38 pm

ያዘው ቀበሌ ክክክ😂😂😂😂

Reply
Amanuel Abera February 3, 2025 - 8:42 pm

ሁሌ ምትመችኝ ነገርስ😎

Reply
Lalisaa Dirribaa Urgaa February 3, 2025 - 8:43 pm

ሄርመን ባለፈው ወ/ሮ አልነበሩም እንዴ ከመቸው ሸመጠጡ🙌🙄

Reply

Leave a Comment