banner

እንኳን ደስ ያለን እግዚአብሔር ይመስገን

እንኳን ደስ ያለን ❗️እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

አርባ አራቱ ጎንደር ባለ ሶስት ቤተመቅደስ ባለ አምስት ጉልላት እፁብ ድንቅ በስፋት ቀዳሚ የሆነዉን ገዳም ቀራኒዮ መድሀኒአለም በእለተ ሰንበት ልታስመርቅ ሸር ጉድ እያዩች ነዉ ።

ጎንደርን ከሸበቧት ሰባቱ ተራሮች አንዱ ቀራኒዮ ተራራ ላይ ከታላቅ ግርማ ጋር የሚታየው ታላቁ ቀራኒዮ መድሃኔዓለም እነሆ ባማረ መልኩ ተጠናቆ የካቲት 2/2017 ዓ.ም ይመረቃል።

በእለቱም ለአስር አመታት ከመቃረብያ የነበሩት ታቦተ መድሀኒአለም ታቦተ ቅዱስ ላሊበላ ታቦተ አቡነ አረጋዊ ታቦተ አቡነ መብዐ ፅዮን ታቦታት ወደ መንበራቸዉ በክብር ይገባሉ ።

እርስዎም ተራራውን በመውጣት እንዲያስመርቁ በረከቱን እንዲያገኙ ተመርጠዋል 🙏🙏🙏

ታዴ የማመይ ልጅ




5 comments

Hêni Kėñ Hāßėshā February 7, 2025 - 8:33 pm

🙏🙏🙏

Reply
Tsegaye Lema February 7, 2025 - 8:37 pm

ይሰፋል ገና

Reply
ልጅ ዮሴፍ February 7, 2025 - 8:41 pm

Taot

Reply
Mesi Marew February 7, 2025 - 8:41 pm

🙏🙏🙏ellllll

Reply
ወንድ ልጅ ቆረጠ February 7, 2025 - 8:43 pm

እግዚአብሔር ይመስገን ✝️

Reply

Leave a Comment