banner

ዛሬ አመሻሽ ላይ በፒያሰ ተገኝተን ነበር የሚገርም ነገር ነው የገጠመን ህዝቡ እንዳለ ፒያሳ ነው እንዴ ያለው ያስብላል። እኛም

ዛሬ አመሻሽ ላይ በፒያሰ ተገኝተን ነበር የሚገርም ነገር ነው የገጠመን ህዝቡ እንዳለ ፒያሳ ነው እንዴ ያለው ያስብላል። እኛም ፏፏቴው ጋር ፎቶ ተነስተን ተመልሰናል📸😎





10 comments

Tigabu Amado February 9, 2025 - 7:29 pm

#ፒያሳ ላይ ተዓምር ነዉ የሚታየዉ💪💪💪💪

Reply
Lalisaa Dirribaa Urgaa February 9, 2025 - 7:30 pm

ወይዘሮ ሄርመን ከቦሌ አላላችሁም እኮ 🙄

Reply
Demeke Gichamo February 9, 2025 - 7:30 pm

The hard working of Abiy Ahamed 🤣

Reply
Sham Kind February 9, 2025 - 7:30 pm

እርሜን ከገጠር የመጣ የአጎቴ ልጅ ይዤ ብሄድ አነሳቹኛ ፎቶ 😭

Reply
Beza Tesfay February 9, 2025 - 7:30 pm

ውሃ የጠማው ህዝብ ፏፏቴውን አይቶ ይመለሳላ 😎😎

Reply
Kifle Edosa February 9, 2025 - 7:32 pm

“ፏፏቴው ጋር ፎቶ ተነስተን ተመልሰናል” ነቆራ ነው ብለን እንሳቅልህ ?

Reply
Menur King February 9, 2025 - 7:35 pm

ለ ዲም ላይት ይህ ሁሉ ህዝብ

Reply
Log out ሎግ አውት February 9, 2025 - 7:35 pm

ይቺ ጎምበስ ቀና እካ ለማንሳት ነው አሉ አይዞህ ግልፅ ሁን እኛ የዝምብ ጠንጋራ እናውቃለን እሺ 😁ፒፒ sponsor 👌🏾🤸🏾

Reply
Fruit Berhanu February 9, 2025 - 7:37 pm

ወይ ፒያሳ እንደዚህ የጅሎች ፎቶ መነሻ ሆነች!

Reply
Abinet Yacob February 9, 2025 - 7:39 pm

በራብ ሆዱ የሚዝናና ምርጥ ሀበሻ #😄😄

Reply

Leave a Comment