0
#FastMereja I የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ምሽትን ተገን በማድረግ የቆሸሸ ውሃ አዲስ ወደ ተሠራው አስፓልት የለቀቀው የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት 300 ሺህ ብር በመቅጣት ያቆሸሸውን አካባቢ እንዲያጸዳ ተደርጓል ፡፡

4 comments
ከፊተኛው ኪስህ ወደ ኋለኛው ኪስህ እንደ መክተት በለው ።
ለሌሎች ትምህርት ይሁን ተብሎ የተቀመረ ቀመር
Logo 😂😂
logo mnshe
ፍልውሀ ስለሆነ ኮ ጀርም አይኖረውም ለምን ?😁