banner

#ሪከርዱ_ተሰበረ

ከዚህ ቀደም እሁድ ፕሮፌሰርና መምህር ዘበነ ለማ በአጭር ሰዓት ውስጥ $ 207,000 ዶላር የሰበሰቡ መሆኑ ይታወሳል፡፡ በስድስተኛ ቀን ለሊቱን የመቄዶንያ አምባሳደር ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ ባደረጉት የገቢ ማሰባሰብ ፕሮግራም ሪከርዱን በ$ 11,000 ዶላር በማሻሻል $ 218,000 ዶላር በመሰብሰብ ሪከርዱ ተሰብሯል፡፡

በቀጣይ ሪከርዱን ማን ያሻሽለው ይሆን?

ያስጀመረን ያስጨርሰናል!!!



7 comments

Getachew B Tesfay February 14, 2025 - 6:34 am

እግዚአብሔር ይመሰገን ።

Reply
Kegnuye Kegnalew February 14, 2025 - 6:36 am

ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

Reply
Esubalew Bisrat February 14, 2025 - 6:36 am

Yohannis Gettu አንድ ነገር በል 😥🤲

Reply
Tg Demsse Tigest February 14, 2025 - 6:37 am

የቁርጥ ቀን ልጆች የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሠገነ ይሁን

Reply
Shimelis W Sileshi February 14, 2025 - 6:37 am

ነገር ነገር ይሸተኛል አሃ ኦሆ😂 አኬ

Reply
ምንጠፍቶ ሸዋ February 14, 2025 - 6:38 am

እግዚአብሔር ይመስገን

Reply
Beri Love Sime February 14, 2025 - 6:39 am

መቄዶንያን ከምወዱ በአቅማቸው ከምደግፉት አንዱ ነኝ ግን ተቁዋሙ የአንድ ሃይማኖት እየመሰለኝ ነው

Reply

Leave a Comment