0 #FastMereja I #ዜና I የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ማክሰኞ የካቲት 11፤ 2017 ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ፤ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንን የስራ ዘመን ለአንድ አመት አራዘመ።
10 comments
ጥቅም የሌለው ነገር😭😭
ታድዮሰ ከንቱ የሆነ ተቋም፣ኮሚሽን 😁😎
አሰመሳዬች
Eskahun mndn new yeserut gn
ለውጥ ከሌለው አመታት መቁጠር ነዋ !
በጣም ነው ያራዘመው ?
10አመት እንኳ ቢራዘም በራሱ የመወሰን አቅም አይፈጥርም!! 🙄🙄
ጉድኮነው
ገና ምርጫም ይራዘማል
የሽቀላ አንድ አመት ተጨመረላቸው አሪፍ ነው ¡
ከርሞ ደሞ ይጨመራል