banner

መንግስት በአዲሱ መመሪያ መሰረት በዩቲዪብ፣ ቲክቶክ፣ ፊልም፣ ሙዚቃ፣ የሜትር ታክሲ የሚሰጡ፣ ፖድካስት እንዲሁም በድረ ገፅ የሚ

መንግስት በአዲሱ መመሪያ መሰረት በዩቲዪብ፣ ቲክቶክ፣ ፊልም፣ ሙዚቃ፣ የሜትር ታክሲ የሚሰጡ፣ ፖድካስት እንዲሁም በድረ ገፅ የሚለቀቁ መፅሐፍቶችን በአጠቃላይ በዲጂታል መንገድ ገቢ የሚያገኙት ታክሲ ሊከፍሉ እንደሆነ ፋስት መረጃ ከዋዜማ ሬዲዮ ዘገባ ሰምታለች።
#FastMereja

10 comments

Dige A Wagiso March 25, 2025 - 8:07 pm

መንግስት ወደፊት የኮቴ ያስከፍለናል🙄

Reply
Weyinishet Wedajo March 25, 2025 - 8:07 pm

ችርስ ከ ሁለቱም ለሌለንበት🥂

Reply
ሰላም ጎንደሬዋ March 25, 2025 - 8:09 pm

ለማ’ኝ መንግስት😂

Reply
እሸቱ ተመስገን March 25, 2025 - 8:09 pm

ሜትር ታክሲ ሁሌ እንደከፈለ አድል

Reply
ከታሪክ ማኅደር March 25, 2025 - 8:10 pm

አልወርድም ከሚዲያ ነው ያልኩት

Reply
Yisak A Darusa March 25, 2025 - 8:11 pm

መንግሥትን በጠና ቸግሮታል ማለት ነው 🙆

Reply
Getachew Ashenef March 25, 2025 - 8:12 pm

እኔና መንግስት ቸግሮናል እርዱን 🙄

Reply
Esmiz Hussen March 25, 2025 - 8:12 pm

ምን ማድረግ ይቻላል ማልቀስም😭 ወቸው ጉድ

Reply
Esubalew Getachew Koblayu March 25, 2025 - 8:12 pm

መንግስት ፎጣ አንጥፎ መለመን ወይ ታክሲ ተከራይቶ መለመን ነው የቀረው

Reply
Ibsa BultiiAbabulgu March 25, 2025 - 8:13 pm

∆

Reply

Leave a Comment