banner

መንሱር ጀማል ዛሬ በኢድ ቀን በመኪናው ውስጥ ሆኖ ከሳምሶናይት ውስጥ ገንዘብ ሲሰጥ የተቀረፀውን ቪዲዮ በቲክቶክ ገፁ ከለቀቀው

መንሱር ጀማል ዛሬ በኢድ ቀን በመኪናው ውስጥ ሆኖ ከሳምሶናይት ውስጥ ገንዘብ ሲሰጥ የተቀረፀውን ቪዲዮ በቲክቶክ ገፁ ከለቀቀው በኋላ በርካታ ሰዎች ትችት እያቀረቡበት ነበር ጉዳዩን አስመልክቶ ፋስት መረጃ መንሱር ጀማልን አነጋግሮ ነበር «በዚህ ዘመን ሐብታም የመኪናውን መሰታወት ዘግቶ ከደሆች ራሱን አርቆ በሚኖርባት ሀገር እኔ የቻልኩትን ማካፈል ችያለው ከእኔም አይቶ ሰው ያለውን እንዲያካፍል ያረኩት ነገር ነው» በማለት ምላሽ የሰጠ ሲሆን የገንዘብ መጠኑ ከ50ሺ ብር በላይ መሆኑን ገልጿል።

#FastMereja
#ሾውቢዝ

Leave a Comment