banner

ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ በሞዴል ቀነኒ አዱኛ ላይ የሚከተለውን ሃሳብ አስፍራለች «የሆነን ሰው ባውቀው ኖሮ ብላችሁ ተመኝታችሁ ታ

ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ በሞዴል ቀነኒ አዱኛ ላይ የሚከተለውን ሃሳብ አስፍራለች «የሆነን ሰው ባውቀው ኖሮ ብላችሁ ተመኝታችሁ ታውቃላችሁ? ቀነኒን ባወኳት ኖሮ!» በማለት ሃሳቧን የጀመረችው ቬሮኒካ ክለብ በምትሰራበት ወቅት እና በኮንሰርት ላይ እንደተገናኙ ትገልጻለች «ክለብ በምሰራበት እና ለኮንሰርት ሁለት ጊዜ አግኝቻት አውቃለሁ Backstage ስለነበርን normal ሰላምታ አይቀርም የሆነ ጊዜ ግን ከመቀመጫዬ ተነስቼ አቀፍኳት እና በጣም እንደምታምር ነግሪያት ወደ stage ሄድኩ የዛን ለት ምናለ ባወራዋት? ይሄ ጥያቄ ሰሞኑን የሚለቀቁት ፎቶዎች ባየው ቁጥር ይመጣብኛል አሁን እንዲ ማለቴ ምንም ጥቅም የለውም ግን በቀነኒ ምክንያት እየታመምን ነው። በጣም!» ስትል ሃሳቧን አስፍራለች።

#FastMereja #ሾውቢዝ

6 comments

Tigist Haileeyesus March 31, 2025 - 8:05 pm

Veronica kutr 2 Kayodee Baboodi

Reply
Merga Ye Dereje March 31, 2025 - 8:06 pm

Ware bicha

Reply
Theophilus Habtamu March 31, 2025 - 8:06 pm

ዝም ብለሽ ፎቶ ተነሽ 🙄

Reply
ጉን ዳን March 31, 2025 - 8:06 pm

አሁን መቀመጫሽን እዚ ምን አምጣው እረረ ተዉ 🤣🤣

Reply
Fira Ibro DH March 31, 2025 - 8:06 pm

አይ ሀበሻ

Reply
ወንድ ልጅ ቆረጠ March 31, 2025 - 8:06 pm

የምስቁ ጤነኛ ናችሁ?

Reply

Leave a Comment