banner

አቶ ጌታቸው ረዳ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ ።

#FastMereja

10 comments

Emuye Tarekegn April 11, 2025 - 6:58 am

አሁን ገና ኢትዮጵያ የበለጠ እድገት ልታሳይ ነው አይይይይይይይ ስንቱን ያሳየናል

Reply
Ibrahimović Aregaw April 11, 2025 - 6:58 am

የዉጪ ጉዳይ ሚንስትር/የኮምኒኬሽን ቢሆን ደግሞ በጣም ጥሩ ነበር

Reply
ብልጣሶር ዳኒ አፈወርቅ April 11, 2025 - 6:59 am

Tplf ማለት…………….አይ የአፍሪካ ፖለቲካ

Reply
Arega Negash AN April 11, 2025 - 6:59 am

እዉነትህን ነዉ አለየ ፋስት

Reply
Tesfay Gebrekidan April 11, 2025 - 6:59 am

ሰክሮ ሲዘላብድ እናየው ይወሆንል

Reply
Tesfaye Tagele April 11, 2025 - 7:00 am

የፖለትካ መሀንዲስ አንኳን ደስ አለህ።
መልካም የስራ ዘመን❤🙏

Reply
ፍቅር ያሸንፋል April 11, 2025 - 7:00 am

😂

Reply
ሙሉ ጎጃም April 11, 2025 - 7:01 am

ጠቅላይ ሚንስተር ይሁንልን

Reply
Amare Eyasie April 11, 2025 - 7:01 am

የሞተ ተጎዳ

Reply
Ethio Hagere April 11, 2025 - 7:01 am

ለሳቸው ተብሎ አዲስ የሚኒስቴርነት ስልጣን ? ጨዋታ ትታቹ የውጪ ጉዳይ ሚንስተር አድርጉት ከጌዲዮን 100 እጥፍ ይሻላል ሰውየው

Reply

Leave a Comment