0
#FastMereja I አርቲስት ሰላም ተስፋዬ ከፖፕላር ኤሌክትሮኒክስ ትሬዲንግ ጋር የብራንድ አምባሳደርነት የስራ ውል ስምምነት ዛሬ ሚያዝያ 7/2017 ዓ.ም ተፈራርማለች።
አርቲስት ሰላም ተስፋዬ በፖፕላር ኤሌክትሮኒክስ ትሬዲንግ ለቴሌቪዥን፤ ቢል ቦርድ እና ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ማስታወቂያዎችን የምትሰራ ይሆናል።
ፖፕላር ኤሌክትሮኒክስ ትሬዲንግ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ምርቶችን ከውጭ በማስመጣት የሚታወቅ ድርጅት ሲሆን በዛሬው እለትም አዲስ በከፈተው ሾው ሩም አርቲስት ሰላም ተስፋዬን ብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾሟል።
የአርቲስቷ የአምባሳደርነት ስምምነት ለአንድ ዓመት የሚቆይ ይሆናል።





1 comment
ሰላምየ እንኮን ደስ አለሽ