0 #FastMereja I ላይፍ ታይም ፕሮፐርቲስ ተዋናይት ናርዶስ አዳነ የድርጅቱ ብራንድ አምባሳደር በማድረግ በዛሬው እለት በስካይ ላይት ሆቴል ስምምነት አድርጓል። ላይፍ ታይም ፕሮፐርቲስ የሪል ስቴት ስራዎች ላይ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን በ4 ኪሎ አካባቢ አፓርታማ ሰርቶ ያስረከበ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በቦሌ መድኃኒአለም አካባቢ ባለ 21 ፎቅ አፓርታማ እያስገነባ ይገኛል። በዚህም ተዋናይቷ ዳጎስ ያለ ገንዘብ እንደምታገኝ ተገልጿል።
1 comment
“የብራንድ አምባሳደር” ስራ ዝርዝር ምን ምን ናቸው ግን?🤔