banner

የአርቲስትና አክቲቪስት ሰሎሞን ተካልኝ የቀብር ሥነ ሥርዓት ትናንት አትላንታ ጆርጂያ ውስጥ ተፈጸመ።

#FastMereja I ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ በድንገተኛ ህመም በ57ኛ ዓመቱ ህይወቱ ያለፈው፣አርቲስትና አክቲቪስት ሰሎሞን ትናንት አትላንታ ውስጥ፣ “ኢተርናል ሒልስ ሜሞሪያል ጋርደን፣በተባለ የመቃብር ሥፍራ ላይ የቀብር ሥነ-ስርዓቱ ተፈጽሟል።

ከቀብር ሥነ ሥርዓቱ ቀደም ብሎ፣በአትላንታ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፣የጸሎተ ፍትሓት መርሐ ግብር መካሄዱንም ዶይቼ ቬለ ዘግቧል።

9 comments

Hassen Muhemmed April 27, 2025 - 1:52 pm

በቁሙ ነበር የሞተዉ የበሰበሰ ባንዳ

Reply
ታዱ ዘብሔረ አማራ April 27, 2025 - 1:53 pm

አፈሩ እሳት ይሁንብህ
የህዝቤ ደም በእጅህ አለና
አማራ አለ ተሳዳቢዎቹ ግን የሉም

Reply
Huda Ahmed April 27, 2025 - 1:53 pm

ሰሜን ሸዋ ቅበሩኝ ያለውስ😥

Reply
ሰሜናዊቷ ሴት April 27, 2025 - 1:54 pm

እንደሰውዬው እራሴውም ሸተተ😪🤮🤮😷😷

Reply
ነፃ ሰው ባየ April 27, 2025 - 1:54 pm

banda

Reply
Enuka Kulche April 27, 2025 - 1:55 pm

እኛኮ ቆየን ከቀበርነው😏

Reply
Esmael Abbaa Jabal April 27, 2025 - 1:55 pm

ነብስ ይማር የእውነት ሰው 💔

Reply
ማምና በረሀ April 27, 2025 - 1:56 pm

በዘራችሁ አይድረስ ዘረኞች ትምህርት ይሁናችሁ

Reply
Mekdes Dessie April 27, 2025 - 1:56 pm

እንኳን አገዘው

Reply

Leave a Comment