0 #FastMereja I ሰሜን ሸዋ ዋጫሌ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰው ህይወት ጠፍቷል። ዛሬ ሚይዝያ 22/2017 ከቀኑ 7 ሰዓት የህዝብ ማመላለሻ Isuzu ከሙከ ጡሪ ተነስቶ ወደ ጂዳ ወረዳ እየተጓዘ የነበረ ተሽከርካሪ ሲሚንቶ ጭኖ ወደ አዲስ አበባ እየተጓዘ የነበረ የጭነት ተሽከርካሪ ጋር በመጋጨታቸው የስድስት ሰዎች ህይወት ወዲያው ያለፈ ሲሆን ከባድ እና ቀላል ጉዳት በአደጋው መከሰቱን ከስፍራው ለፋስት መረጃ የደረሰው መልዕክት ያመለክታል።
4 comments
Rest in Heaven 😭 😭 😭 😭
ለሞቱት ነፍስ ይማር 😥
ለቤተሰቦቻቸው ፈጣሪ ያፅናናቸው
ነፍሰ ይማር
እግዚአብሔር አምላክ ለንሳሃ ሞት አብቃን ነፍስ ይማር