0 #FastMereja I በአርሲ ዞን የበሌ ገስጋር እና ሴሩ ወረዳ ነዋሪዎች ይገነባል ተብሎ ከአስር አመት በፊት የተጀመረው የአስፓልት መንገድ ባለመጠናቀቁ ነዋሪው እየተቸገረ እንደሆነ ተገለጸ። የአስፓልት መንገዱ ሮቤ-ሴሩ፣ አርሲ ሮቤ፣ አሚኛ፣ በሌ ገስጋር እና ሴሩ አራት ወረዳዎችን የሚያገኝ መንገድ ሲሆን ይሰራል ተብሎ ከተጀመረ አስር አመታት እንዳለፈ ነዋሪው ተናግሯል።
3 comments
ሀሪ ኬንም ዋንጫ በልቷል
አትጨናነቁ አንድ ቀን ያልቃል
ፋስቶች እናመሰግናለን ድምፅ ስለሆናቹን🙏🙏
ጎንደር ከተማ 10 ኪ. ሜ ከአንዱ የከተማው ጫፍ ወደሌላው የሚያደርስ በመሃል ከተማው የሚያልፍ መንገድ በ10 ዓመት ገና አላለቀም😔። ይሄማ ብዙ ነው