banner

ለ14 ዓመታት ከሥራ ውጭ የነበረው የብዙዎች ትዝታ፣ ደስታ ከረሜላ እንደገና በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ መመረት መጀመሩን ጠቅላይ

ለ14 ዓመታት ከሥራ ውጭ የነበረው የብዙዎች ትዝታ፣ ደስታ ከረሜላ እንደገና በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ መመረት መጀመሩን ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ገለጹ።
#FastMereja

10 comments

Alelign Tegbu May 9, 2025 - 11:44 am

ጥያቄያችን እየተመለሰ ነው😎

Reply
Hamzina Yenatwa Lj May 9, 2025 - 11:46 am

አጀበል ኡጃብ የቸገረን ነገር😂😂😂

Reply
Abi Asmare May 9, 2025 - 11:46 am

የሰውን ደስታ ስሜት እየነጠክ ደስታ ከረሜላን ማቅረብ አይከብድም !!
አላዲን 😕😕

Reply
Enbakom As May 9, 2025 - 11:46 am

ልማት እየተፋጠነ ነዉ😊

Reply
Abby Junior May 9, 2025 - 11:46 am

ህዝቡን በከረሜላ ደስታውን ሊመልሱለት 🙈

አይ የልጅ ነገር 🙈

Reply
Tesfå Ye Oo May 9, 2025 - 11:46 am

ገና አሁን ለህዝቡ መስራት ጀመሩ
የህዝቡን አንገብጋቢ ጥያቄ ነው መልስ የሠጡት 😂

Reply
Melkamu Geneti Abetu May 9, 2025 - 11:47 am

ቀምሰውታል🤔

Reply
Merry Olana May 9, 2025 - 11:47 am

ኢትዮጵያ ወደ ቀድሞ ልህልናዋ እየተመለሰች ነው 😄

Reply
ቬሮ ወሎ May 9, 2025 - 11:47 am

በጣም አስጨንቆን ነበር አልሀምዱሊላህ 🙏

Reply
ጃል ጫላ May 9, 2025 - 11:47 am

ደስታ ገበያ ሄዳ ይሆን

Reply

Leave a Comment