banner

ምስጉን እናቶች ተሸለሙ

#FastMereja I የፈትል እመቤት ፣ ዮድ አቢሲኒያ የባህል ምግብ አዳራሽ እና ስለ እናት የህፃናት ማሳደጊያ ተቋም በጋራ ”ምስጉኗ እናቴ” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ የእናቶች የሽልማት መርሀ ግብር በዮድ አቢሲኒያ የባህል ምግብ አዳራሽ አከናውኗል።

በመርሃ ግብሩ ላይ በልዩ ልዩ የሙያ ዘርፍ የተሰማሩ ተምሳሌት የሆኑ እናቶችን ተመስግኗል፡፡

📌 ወ/ሮ ደስታ ግርማ ፈረጃ
📌 ወ/ሮ አሚና ኢብራሂም ሞሃመድ
📌 ወ/ሮ የኔነሽ እንግዳው ይግዛው
📌 ሲስተር ሙሉ እጅጉ
📌 ሲስተር ዘቢደር ዘውዴ
📌 ወ/ሮ አፀደ ነጋ ኖራቶ
📌 ወ/ሮ ተዋበች መኩሪያ
📌 እመበረከት ዘውዲቱ መሸሻ
📌 ዶ/ር ሰላም አክሊሉ
📌 ወ/ሮ እየሩሳሌም ተስፋያ አማረ
📌 ወ/ሮ ምናሉ መርጊያ አቦዬ
📌 ወ/ሮ ፍፁም አጥናፈወርቅ ኪዳነማሪያም
📌 ወ/ሮ የሺማእረግ ፍሬው ቸኮል
📌 ወ/ሮ ዘውድነሽ ሀይሉ ወ/ሰንበት
📌 ወ/ሮ ብሪካቡ ወንድሜነህ
📌 ወ/ሮ ወሰኔ ክብረት ሸሹ
📌 ወ/ሮ ተዋበች በቀለ
📌 ወ/ሮ የሺ አድማሱ ጌታሁ
📌 ወ/ሮ ወለተ ሰንበት ቦኦሬ ላሞ





1 comment

Ahma Seid Ahmed May 11, 2025 - 4:59 pm

ለሁሉም እናቶች ረጅም እድሜና ጤና 😍🙏🏻

Reply

Leave a Comment