banner

የወንጌል አርበኛ እማማ ዛናቄ ዛሜ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ

#FastMereja I በጋሞ ዞን ጨንቻና አካባቢው ወንጌልን ለትውልድ በማድረስ አንቱታን ያተረፉት እማማ ዛናቄ ዛሜ በተወለዱበት በዶኮ መሾ ዮይራ ያጭኔ ሁለገብ ስታዲየም በመንፈሳዊ ስነስርዓት የሽኝት ስነ ስርዓት ከተካሄደ በኋላ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈጽሟል።

Via: DMN





4 comments

Beharu Ayele May 14, 2025 - 2:20 pm

Rest in peace

Reply
ቲያ በዛብህ May 14, 2025 - 2:21 pm

መልካም እረፍት የታደለች ነፍስ❤

Reply
Filagot Assefa May 14, 2025 - 2:21 pm

Rest in peace

Reply
Thomas Pheenxicha May 14, 2025 - 2:21 pm

Iyesus getanew

Reply

Leave a Comment