banner

ማኀበረ ቅዱሳን ለሃይማኖታዊ ጥያቄ በስልክ ምላሽ የሚያገኙበት አገልግሎት አስጀመረ

#FastMereja I በማኅበረ ቅዱሳን የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ አገልግሎት የሚፈልጉትን ሃይማኖታዊ ጥያቄ በስልክ ቁጥር ደውለው ማብራሪያ የሚያገኙበት አገልግሎት ማስጀመሩን ፋስት መረጃ ሰምቷል።

«ሃሎ መምህር» የተሰኘው አገልግሎቱ እንዲመለስልዎ የሚፈልጉትን ሃይማኖታዊ ጥያቄ በስልክ ቁጥር 0111 55 32 32 በመደወል ለጥያቄዎ ማብራሪያ እና መልስ ከመምህራን ያገኛሉ ተብሏል።

ዘወትር ከሰኞ – አርብ ከጠዋቱ 4:00 እስከ ቀኑ 10:00 አገልግሎቱ የሚሰጥ ሲሆን ሰኞ፣ ረቡዕ እና ሐሙስ በአማርኛና በኦሮምኛ፣ ማክሰኞ እና ዓርብ በአማርኛ ቋንቋ ብቻ አግልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ ተብሏል።

7 comments

Rose Kilo May 16, 2025 - 12:52 pm

በጣም ምርጥ

Reply
Asrat Tude May 16, 2025 - 12:52 pm

ማህበረ ቅዱሳ የምን ጊዜ የቤ/ያን ደጀን ነዉ ደስ ይላል።

Reply
ጃል ጫላ May 16, 2025 - 12:53 pm

እፎይ መሆን አለበት የዚህ ፕሮጀክት ባለቤት 😁

Reply
Mulugeta Kassie May 16, 2025 - 12:54 pm

83ብሔሮችስ😁 በምን ቋንቋ

Reply
Alaxi Tewahdo May 16, 2025 - 12:54 pm

ቤተ ክርስቲያንን መስ፣ደብ እንጅ መጠየቅ የት ያውቁና

Reply
Mikael Wodaje May 16, 2025 - 12:54 pm

በጣም ደስ ይላል።እናንተን ያብዛልን

Reply
Caleb Teshome May 16, 2025 - 12:55 pm

መልሱ ኢየሱስ ብቻ ነው!!!!👏👏

Reply

Leave a Comment