0 #FastMereja I አቶ ከድር መሐመድ የሎግያ ነዋሪ ሲሆኑ ከደቡብ ወሎ እስከ ሎጊያ ድረስ በመመላለስ የንግድ ስራቸውን የሚያከናውኑ ሲሆን በየካቲት 2017 ዓ.ም መባቻ የገዟት የዝሆን ሎተሪ 10 ሚሊየን ብር አግኝቷል፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ ጥርሳቸውን በነቀሉበት የንግድ ስራ ላይ በማዋል ንግዳቸውን እንደሚያጠናክሩበት ገልጸዋል።
3 comments
ግን እውነት ነው ?
ጌታ ሆይ እኔንም እየኝ 🤲
እንኳን ደስ አለው። መልካም ነገር ሁሉ ለሰው ልጅ። ሃሴት ፈጣሪ ይስጠን።