banner

የአዲስ አበባ ጎዳናዎች በካዎ ጦና ንቦች ተጠቅለቀለቀች

#FastMereja I ጨዋታው በዝግ ስታድየም ይካሄዳል የሚለው ዜና በእኩለ ለሊት ቢሰማም ደጋፊው ወደ አዲስ አበባ የሚያደርገውን ጉዞ ሳይሰርዝ በማለዳ አዲስ አበባ ከተማ ጎዳና በካዎ ጦና ንቦች ተሞልታለች። ደጋፊው ወደ ስታዲየም እየጎረፈ ነው።




10 comments

ኤፍሬም አበበ June 8, 2025 - 8:17 am

ድል ለወላይታ ድቻ🥰

Reply
Adu Eshetu June 8, 2025 - 8:18 am

መንግስት ለላ ብሆን ዝግ ኣያደርጉም ሁለቱም ዴርብዎች ደቡብ ስለሆኑ ነዉ

Reply
Mulugeta Kassie June 8, 2025 - 8:19 am

ወላይታዎች👌

መልካም እድል ለሲዳማ ቡና😍

Reply
Jossy Dicha June 8, 2025 - 8:20 am

ይሄ ነው ዳቻ እንድህ ነው ዲቻ

ድልና ድምቀት ለጦና ንቦች🐝🐝🐝

Reply
Getalgn Hailemichael Nega June 8, 2025 - 8:21 am

ዲቻ ይለያል💪💪💪
#Great_Respect

Reply
Yalew Aykerm Dayz June 8, 2025 - 8:21 am

የምር ገራማ ደጋፊ ነዉ በቃ ስተዲየሙ ይፈቀድላቸዉ የሚል like🖐

Reply
Yared Tegenu Yadete June 8, 2025 - 8:21 am

ከማንጋ እንደሚጫወቱ አላቅም ግን ያኛው ክለብ ቀጥቅጦ ያሸንፋችዋል።

Reply
Afework Dencha June 8, 2025 - 8:21 am

ድል ለጦና ንቦች 💪💪

Reply
Samuale Fetene June 8, 2025 - 8:22 am

በጊዜ እንግባ አናምሽ ወገን

Reply
Asmamaw Abebe June 8, 2025 - 8:22 am

ድል ለስዳማ ቡና😘😘😘

Reply

Leave a Comment