banner

ዶክተር ፈቀደ አግዋር በኢትዮጵያ ብቻ ከ800 በላይ የልብ ቀዶ ጥገና ያደረገ ዶክተር ነው።

ዶ/ር ፈቀደ በሰይፉ ሾው ቀርቦ እንዲህ አለ፦

“እኔ የደሃ ልጅ ነኝ፤ ስኮላርሽፕ አግኝቼ የተማርኩት በደሃ ሕዝብ ገንዘብ ነው። ሕልም ነበረኝ፤ ደሃ ሕዝቤን ማገዝ። በፔሮል ከሚከፈለኝ ውጪ በሳምንት አንድ ሰው በነፃ ባክም 50 ሰው እረዳለሁ የሚል ዕቅድ አለኝ።”

ዶክተር መልካም ልደት

#FastMereja

3 comments

Gemechu Deed June 9, 2025 - 8:10 pm

Respect

Reply
Yetnayet Endale June 9, 2025 - 8:11 pm

ያልገባው ደነዝ የየት ሀገር ነው ይላል 😍

Reply
Newayemariam Atnafu June 9, 2025 - 8:11 pm

Hatts off Doc

Reply

Leave a Comment