0 ረ/ፕ ፀጋዬ ቱኬ የቀድሞ የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ ከዚህ በፊት ተከሶ ጥፋተኛ ተብሎ የ13 ዓመት እሥራት ከተፈረደበት ክስ በይግባኝ የሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በዛሬው ቀን በዋለዉ ችሎት ተከሻሹ ነፃ ነው በማለት በነፃ እንዲሰናበቱ ዉሳኔ አሳልፈዋል። #FastMereja
10 comments
ሌላ ምን ይባላል ይሄንን ያደረገው እግዚአብሔር ይመስገን።❤👏👏👏
Aayiirro Maganu❤✋✋
ቆሻሻ የፍርድ ስርዓት Ethiopia ውስጥ እንዳለ ማሳያ ነው።
Magano eeggo
enkuan des alew
Congra አንድ ቀን በነፃ እንደምትወጣ እርግጠኛ ነበርኩ
ብትዘገይም እዉነት ታሸንፋለች💪💪💪
ፍትህ አሸንፏል
ደስ ይላል!
የእግዚአብሔር ሥራ በጣም ይገርማል፤ እውነትም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው።
ለእግዚአብሔር ቀን አሉ!🙌🙏
Hawalle hagidhotto🙏🙏🙏👍