0
#FastMereja I 11:59 ፊልም ዛሬ ሰኔ 16 ቀን 2017 ዓ.ም በርካታ የኪነ-ጥበብ ታዳሚያን የፊልሙ ተዋንያኖች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው በርካታ እንግዶች በተገኙበት በብሔራዊ ቴአትር በድምቀት ተመርቋል።
ፊልሙን ሰርቶ ለማጠናቀቅ ሁለት ዓመታትና 4,000,000 (አራት ሚሊየን ብር) ብር እንደጨረሰ የተገለጸ ሲሆን 1 ሰዓት ከ43 ደቂቃ ርዝማኔ አለው።
አርቲስት ካሣሁን ፍስሐ /ማንዴላ/፣ አርቲስት ሙሉዓለም ጌታቸው፣ አርቲስት ዘላለም ይታገሱ፣ አርቲስት ማህሌት ፍቃዱ እንዲሁም ቲክቶከር አርቲስት መቅደስ በትወና የተሳተፉበት ሲሆን ደራሲ ኤልያስ ደዋም፣ ዳይሬክተር አምሀ ዱጉማ፣ ፕሮዲዩሰር ዮሳካ ዮናስና ናትናኤል ሄኖክ በፊልሙ ላይ ተሳትፈዋል፡፡
ፊልሙ በአናምኤል ኢንተርቴይመንት ተዘጋጅቶ ቀርቧል።





2 comments
ጣና ነሽ የት ደረሰች
ኤሊ ይቅር በይን
አይ እማማ ኢትዮጵያ ✌️😋