banner

የቀድሞ መምህር አክቲቪስት ስዩም ተሾመ ጠቅላይ ሚንስትሩን የጠየቀው ጥያቄ

“የኔ የዩቲዩብ ቻናል ብዙ ጊዜ ተዘግቶብኛል እንደ ሀገር ራሳችን የምንቆጣጠረው ሀገርኛ የማህበራዊ ሚዲያ ቢኖረን”»
#FastMereja

10 comments

Gebrye Kegne June 24, 2025 - 6:10 pm

የግል ፖሊስ የግል ፍርድቤት የግል መንግስት የግል ጠሚ ያለው ሰው

የግል ማህበራዊ ሚዲያ መጠየቁ አግባብ ነው
(ስዩሜ ግስላው😁)

Reply
Ĵoñ Ŝnōŵ June 24, 2025 - 6:11 pm

ምን አይነት አንኳር የሆነ ጥያቄ ነው😭😂

Reply
Yosef Kassa June 24, 2025 - 6:11 pm

እና ዳዲ ምን ብሎ መለሰ?

Reply
Helen Solomon June 24, 2025 - 6:11 pm

እና አሁን ማነው የሚቆጣጠርላችሁ አሜን ማለት ነው የቀረን😒

Reply
Jemal Suleman June 24, 2025 - 6:11 pm

እንግዲህ አብቹ እንደዚህ ያሉ የበለጨ አክቲቪስቶች እያማከረ ነው ኢትዮጵያ ገደል አፍ የከተታት

Reply
ኩዒታ ጽዮናዊ June 24, 2025 - 6:11 pm

ሰውነቱ አልቋል እኮ ስዩም ተሾመ አደለም እሄ

Reply
መቅዲ አባቴ ወድሃለሁ June 24, 2025 - 6:12 pm

ፌደራል ፓሊስ 4ጊዜ ፈልጎ አፈላልጎ ያጣው ብቸኛው መንፈስ የሆነ ኢትዮጵያዊ 🥰🥰🥰

Reply
Danu Korra June 24, 2025 - 6:12 pm

ይቺ ሰው የዩንቨርስቲ መምህር ነበረች አይደል? አግዞ😂

Reply
Hailu Hasena June 24, 2025 - 6:13 pm

የዘጋበት ተቋም ላይ በፍ/ቤት ክስ ቢያቀርብ ያዋጣዋል ባይ ነኝ::👴🏽

Reply
የኋለሸት ሔራሞ June 24, 2025 - 6:13 pm

አይ እንደ ሀገር እኛ አንፋቅድም።👌

Reply

Leave a Comment