0 #FastMereja I ወ/ሮ ኩሚ አብሬ በ35ኛው ዙር አድማስ ድጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል። ወ/ሮ ኩሚ የአዲስ አበባ ነዋሪ ሲሆኑ በጽዳት ሥራ በመሰማራት ህይወታቸውን በመምራት ላይ ይገኛሉ ፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ የግል ስራ ለመስራት እንዳሰቡ ተናግረዋል፡፡
4 comments
ሎተሪ ሰው አየ
Enkuan des alesh belulign
እንኳን ደስ አልሽ
ኡፍ ሎተሪ ገና አሁን ወደሚፈለግበት ሰዉ ሄደ ተመስገን የኔ እናት