banner

በአሜሪካ ሚኒሶታ ነገ ጁላይ 4 ለቀነኒ አዱኛ ፍትህ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ መዘጋጀቱን ፋስት መረጃ ሰምቷል። የሞዴል ቀነኒ አዱ

በአሜሪካ ሚኒሶታ ነገ ጁላይ 4 ለቀነኒ አዱኛ ፍትህ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ መዘጋጀቱን ፋስት መረጃ ሰምቷል። የሞዴል ቀነኒ አዱኛ ቤተሰቦች እና ዘመዶች ከጎናችሁ ነን የሚል የአጋርነት መሰባሰብ እና ቀነኒ ፍትህ እንድታገኝ የሚጠይቅ ሰልፍ እንደሆነ ተነግሯል።
#FastMereja

1 comment

Legese Gi Ge July 3, 2025 - 5:25 am

👍👍

Reply

Leave a Comment