banner

«ያመንኩትን እኖራለሁ የገባኝን እውነት አጋራለሁ፣ መቼም ቢሆን በሰው ተፅዕኖ (ተጭኖ) ሳይሆን በራሴ መንገድ እጓዛለሁ … እንደ

«ያመንኩትን እኖራለሁ የገባኝን እውነት አጋራለሁ፣ መቼም ቢሆን በሰው ተፅዕኖ (ተጭኖ) ሳይሆን በራሴ መንገድ እጓዛለሁ … እንደ እኔ አስቡ አልልም የሌላውንም ሀሳብ ደግሞ አከብራለሁ!!! እንደገባችሁ ኑሩ ሰውን አትንኩ የሰው ልጅ በእግዚአብሔር አምሳል የተሰራ ክቡር ነውና። መከባበር ያስፈልጋል “ፍቅር ያሸንፋል” ከወሬ ይዝለል!»
የሙዚቃ አቀናባሪ ካሙዙ ካሳ
#FastMereja

10 comments

Beza Alemu July 20, 2025 - 10:41 am

ልክ ነዉ ሰዉ መንጋውን መስማት የለበትም።

Reply
Kassahun Abayneh July 20, 2025 - 10:41 am

ካሙዙ የጦና ልጅ💪

Reply
Mati Man July 20, 2025 - 10:41 am

ዳር ቆሞ፣ መዝፈን ቀላል ነው!

Reply
ጥበብ ከጲላ ጦስ July 20, 2025 - 10:41 am

አንተ አለቅላቂ ከአብይ ድምፅ እና ከህዝብ ድምፅ የማን እንደሚበልጥ እናያለን::

Reply
Tesfå Eť July 20, 2025 - 10:41 am

እና ያመንክበት ኑሮህ ካድሬነት ነው 😏

Reply
Meskerem Ute Ye Eyesus July 20, 2025 - 10:42 am

ዘፋኝ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርስም።

Reply
Bk ßk July 20, 2025 - 10:42 am

ኮሚቴ ሁነህ የተመረጥህ አንተን ልናዳምጥ ሳይሆን ህዝቡን ልታዳምጥ ነው አትቀባጥር

Reply
ጥቁር ሀበሻዊ July 20, 2025 - 10:42 am

ዳር ቆሞ ማቀናበር ቀላል ነው 🙄

Reply
Haset Be Amlak July 20, 2025 - 10:43 am

ፍቅር ያሸንፋል ከወሬ ይዝለል ስትል😏 ቲዲ ምን ያድርጋችሁ 😂

Reply
Teshe T Squar July 20, 2025 - 10:43 am

ሰውዬው ቼክ አያረግክም ዋይ ዋይ አትበል ጉሬዛ

Reply

Leave a Comment