banner

በግ ሰርቆ የሸጠው መምህር በእስራት ተቀጣ

#FastMereja I በምስራቅ ወለጋ ቦናያ ቦሼ ወረዳ ። ጳውሎስ መኮንን የተባለ መምህር ሰኔ 24/2017 በቢሎ ከተማ ሰብሰብ ብለው ሳር ከሚግጡበት ቦታ የአቶ ኡስማን ከድሮ በግ በመስረቅ 6ሺህ ብር የተገመተችውን በ4500 ብር ሸጧል።

የቦናያ ወረዳ ፍርድ ቤትም በተከሳሽ ላይ የአንድ አመት ከስምንት ወር እስራት አስተላልፏል።

10 comments

መቅዲ አባቴ ወድሃለሁ July 29, 2025 - 7:13 pm

የኑሮ ውድነት በዚ ከቀጠለ ሁላችንም ቂሊንጦ ነው የምንገናኘው🤲🤲

Reply
Zenebe Shote July 29, 2025 - 7:14 pm

ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም 🙆🙆

Reply
Mesfin Menoria Majote July 29, 2025 - 7:16 pm

ነገሩ ን ለመንግሥት እንተው/የኢትዮጵያ የመንገስት ሥራተኞች ሥራ ህድትን ለመራው አካል???

Reply
ስለ ሰዉ July 29, 2025 - 7:17 pm

በዚህ ደመወዝ እንዴት ይኑር

Reply
Ghion Ethiopia July 29, 2025 - 7:17 pm

ደግሞ ነገ መስረቅ ወንጄል ነው ብሎ ያስተምራል 😉😊።

Reply
Beyene Biadglign Zewdie July 29, 2025 - 7:17 pm

የኑሮ ውድነቱ በዚህ ከቀጠለ እና ደምወዝ ካልተሻሻለ ገና ብላክ ቦርድም የሚሸጥ መምህር ልናይ ነው !

Reply
Mekibeb Desalegn July 29, 2025 - 7:17 pm

በቀጣይ ማን ይሰርቅ ይሁን አናውቅም!!

Reply
Muluken GasĥMored July 29, 2025 - 7:17 pm

መምህር ምለውን ለምን ተጠቀምክ “በግ ሰርቆ የሸጠው ግለሰብ በእስራት ተቀጣ” ማለት እየቻልክ

Reply
አቤቱ ባንተ ታምኛለውና ጠብቀኝ July 29, 2025 - 7:18 pm

ከማሰር ይልቅ ለምን ሰርቆ እንደሸጠ ችግሩን ጠይቁት

Reply
Kal Yilikal Muluken July 29, 2025 - 7:18 pm

ይሄኔኮ ክረምትን ቤተሰብ መጠየቂያ ተቸግሮ ነው አይይይ😢😢😢😢

Reply

Leave a Comment