banner

ዛሬ በሚሊኒየም አዳራሽ የተካሄደው የፓስተር ትዝታው ሳሙኤል “ለኢየሱስ” የተሰኘ የመዝሙር ኮንሰርት።

#FastMereja





10 comments

Nige Times August 2, 2025 - 6:57 pm

ክብር ለኢየሱስ ይሁን 😍🙏

Reply
Tigist Getahun August 2, 2025 - 6:57 pm

አትደንግጡ ኢየሱስ የአለም ቤዛ ነው 🙌🏽

Reply
Enate Weste Nate August 2, 2025 - 6:58 pm

😃😂😂ለመመለስ ሼም ይዙዋቹነዋ ግድየለም ኑ

Reply
ሐይሌ እሙ August 2, 2025 - 6:58 pm

መች ነው ግን እራሳቸውን ሚችሉት 😂😂

Reply
Alelign Tegbu August 2, 2025 - 6:58 pm

ወንጌል ነው?
ወይስ መበሻሸቅ ነው?
ይሄ ሶዬ አይዞህ ብለው ነው ያመጡት ሲኖዶሱ ዝም ካለ ወጣቱ እርምጃ ይወስዳል ።👍

Reply
ዲያቆን ቡሩክ ሌራ የሰማዕቱ August 2, 2025 - 6:58 pm

ነቀውሽ ሄደው እራሱ ሁሉ ነገርሽ የሚናፍቃቸው ቤተክርስቲያን ሆይ #በደሙ የዋጀሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃንሽ ነውና ለዘላለም አብርሂልኝ 🙏

Reply
Habteweld Birhanu August 2, 2025 - 6:59 pm

በናፍቆት አትሰቃዬ ኑ ወደ ቀድሞው ቤታችሁ ተመለሱ ።

Reply
Yihenew Getahun August 2, 2025 - 7:00 pm

ለመላእክት መስገድ፦ በመጽሐፍ ቅዱስ ሰዎች ለመላእክት ሰግደዋል፦

• ሎጥ ወደ ሰዶም ለመጡት ሁለት መላእክት በከተማይቱ ደጃፍ ላይ ሲያገኛቸው ሰግዷል (ዘፍጥረት 19፥1)።
ኢያሱም ለአምላክ ሠራዊት አዛዥ መስሎ ለታየው መልአክ ሰግዷል (ኢያሱ 5፥14)። ምንም እንኳ በኋላ በራዕይ መጽሐፍ ላይ መላእክት ለሐዋርያው ዮሐንስ ለእግዚአብሔር ብቻ ስገድ በማለት አምልኮን ቢከለክሉም (ራዕይ 19፥10፣ 22፥9)፣ ይህ የሚያሳየው ለመላእክት የሚገባው የአምልኮ ስግደት (Latreia) ሳይሆን የአክብሮት ስግደት (Proskynesis) መሆኑን ነው።

Reply
Wendmnew Sitot August 2, 2025 - 7:00 pm

ብር ከተከፈለህ የሚፈለገውን ያህል ታጎበድዳለህ።

Reply
Yoni Ye Aski August 2, 2025 - 7:00 pm

እየመጡነዉ ማለት አሁን ነዉ😂
ምን ቀራቹ ሁሉንም ከኦሮቶዶክስ ወስዳቹ መቼስ ሉተር በፅናጽል አመስግኗል አትሉንም😎

Reply

Leave a Comment