0
#FastMereja I በእኔም በልጆቼም ፆታዊ ጥቃት አድርሶብኛል በማለት በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች አቤቱታ ስታሰማ የነበረችው በሷ ጉዳይም ፖሊስ ከአንድም ሁለት ጊዜ መግለጫ የሰጠ ሲሆን ወ/ሮ ሰርካለም አስራት ከዚህ ተግባራቸው ባለመቆጠባቸው የአዲስ አበባ ሴቶች፣ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከህፃናት መብትና ደህንነት አንፃር ጉዳዩ እንደሚመለከተው ተቋም ይህን ነገር በቅርበት ሲሰሩበት ከነበሩ የቅን ልቦች ድርጅት ጋር በጋራ በመሆን ወ/ሮ ሰርካለም አስራት ከነ ልጆቻቸው እና በጉዳዩ የሚያሟቸው አቶ ተወልደ ከበደን በአዲስ አበባ ሴቶች፣ ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በመጥራት ፊት ለፊት እንዲነጋገሩ ተደርጎ ከዚህ ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም ጀምሮ በእንደዚህ አይነት ነገር በማህበራዊ ሚዲያ እንዳይመጡ ተነግሮአቸው ሀለቱም ግለሰቦች በፊርማቸው አረጋግጠዋል።
ወ/ሮ ሰርካለም አስራት ፍቃደኛ ከሆኑ ሶስቱንም ልጆቻቸውን የአዲስ አበባ ሴቶች፣ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ተረክቦ ሊያሳድግ ዝግጁ መሆኑን የቢሮው ሀላፊ ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ አሳውቀዋል።



7 comments
ለማሳመን እንዳታ ስደፍራቸው ብቻ 😌
Wow
በዚሁም ወ/ሮ ሰርካለም ፀበል እንዲገብ ቢደረግ ጥሩ ነበር….🤔
ትክክለኛ ውሳኔ
ሰርኬ አኳ ሰነፍ ሆና ነዉ አንጂ በዚህ በድፍርትዋ ሌላ ታሪክ ትሰራ ነበር 😀
ነሐሴ 30 ከመቼው ሞለ😮
ትክክለኛ ዉሰሳኔ🙏