0 #FastMereja I ኢትዮጵያዊቷ ህብስት ልዑልሰገድ በሚስ ኦሽን ዎርልድ 2025 (Miss Ocean World 2025) ለፍጻሜ ደረሰች። በህንድ ጄፑር እየተደረገ የሚገኘው ይህ ዓለም አቀፍ ውድድር ኢትዮጵያን ወክላ እየተወዳደረች የምትገኘው ህብስት ነገ እሁድ ነሃሴ 18/2017 ዓም ለሚደረገው የፍጻሜ ውድድር ደርሳለች። መልካም ዕድል! ይቅናሽ ብለናል!