banner

የቤት ስጦታ ለልጇ

#FastMereja I ድምፃዊት ኃይማኖት ግርማ ልጄ አሜን አልበሜን ስሰራ ቀን እና ማታ ሳይል አብሮኝ ስለለፋ በአዲሱ አመት ስጦታ በማለት የመኖሪያ ቤት ስጦታ ማበርከቷን ፋስት መረጃ ተመልክቷል። እኔ ግዴታዬን ነው የተወጣውት ያለው አሜን ከዚህ በኋላ በህይወትሽ ላይ ለሚገጥምሽ ማንኛውም ነገር ከጎንሽ ነኝ ብሏል።

#ኪነ_ጥበብ





2 comments

ሐስቡነላህ ወኒዕመል ወኪል September 11, 2025 - 3:06 pm

እንዲህ ነው ወላጅ

Reply
Roman Nhatty Pierce September 11, 2025 - 3:06 pm

ይሄኛው ነው የታደሰ ወረደ ልጅ ወይስ??

Reply

Leave a Comment