0
#FastMereja I ሶሻል ሚዲያን ለበጎ ተግባር በመወጣት በቲክቶክ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም እና በዩቲዩብ ካሉ ሶሻል ሚዲያዎች በነሃሴ ወር በቲክቶክ በሰራው በጎ ተግባር ተጽኖ በመፍጠር ብሩክ ጫላ (Brook News) ተሸላሚ ሆኗል።
በትግራይ ጦርነት ይብቃ በማለት ያስጀመረው ቻሌጅ ሰላምን በመስበክ በርካቶች ተቀባብለውታል። በቅርቡ የተመረቀውን ታላቁ የህዳሴ ግድብ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሽፋን እንዲያገኝ ያስጀመረው ሌላኛው ቻሌንጅ ስኬታማ ሆኗል።
በነሃሴ ወር በሰራው በጎ ተግባር የሶሻል ሚዲያ ተፅኖ ፈጣሪ በመሆን ከቲክቶክ ብሩክ ኒውስ ተሸላሚ ሆኗል።
በቀጣይ የመስከረም ወር ተጽዕኖ ፈጣሪ ጥቅምት ላይ ይፋ የሚሆን ይሆናል።




7 comments
Exactly🥰
Congratulations ❤
ጭራሽ የ ጫላ ልጅ ነው 😂😂😂😂😂😂😂
ጫላ News ለምን አላለውም ነበር 😂😂😂😂😂😂😂
ይገባሃል 😍🙏😍
ክብር ለሚገባው ክብርን እንሰጣለን ብሩኬ ይገበዋል🥰
የወሩ ምርጥ ጎልስ የማነው ቤስት 11 ከማን ከማን ተመረጠ