banner

ጊፋታ የወላይታ ህዝብ የአዲስ ዓመት ፌስቲቫል በሰው ልጆች ወካይ ቅርስነት በተባበሩት መንግስታት ትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድር

ጊፋታ የወላይታ ህዝብ የአዲስ ዓመት ፌስቲቫል በሰው ልጆች ወካይ ቅርስነት በተባበሩት መንግስታት ትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ተመዘገበ፡፡

ጊፋታ የወላይታ ህዝብ የአዲስ ዓመት ፌስቲቫል በሰው ልጆች ወካይ ቅርስነት በተባበሩት መንግስታት ትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የተመዘገበው ድርጅቱ 2ዐኛው የማይዳሰስ ባህላዊ ቅርስ ጥበቃ የመንግስታት ኮሚቴ ስብሰባ ከታህሳስ 8 እስከ 13/ 2ዐ25 ድረስ በህንድ ሀገር በኒው ዴሊ ከተማ እየተከናወነ በሚገኘው ጉባኤ ነው፡፡

ኢትዮጽያ በዚህ ጉባዔ በሰው ልጆች ወካይ ቅርስነት እንዲመዘገብ ያቀረበችው የማይዳሰስ ባህላዊ ቅርስ ጊፋታ የወላይታ ህዝብ የአዲስ ዓመት ፌስቲቫል ሲሆን ዛሬ ዩኔስኮ መዝገቡን ተቀብሎ ቅርሱን በሰው ልጆች ወካይ የማይዳሰስ ባህላዊ ቅርስነት መዝግቧል፡፡

ጊፋታ ዩኔስኮ ቅርስን በሰው ልጆች ወካይ የማይዳሰስ ቅርስነት ለመመዝገብ ያስቀመጣቸውን አምስት መመዘኛዎች አሟልቶ በመገኘቱ በማህደሩ ለመመዝገብ ችሏል፡፡
#FastMereja

10 comments

Meski Lendado December 10, 2025 - 8:02 am

ወላይቶ ኔዮ ሀሹ❤

Reply
Zoran Abay 󱢏 December 10, 2025 - 8:03 am

🙌🙌💙💙💙💙💙💙ዮዮ ጊፋታ

Reply
Bereket Zerfu December 10, 2025 - 8:04 am

#ጦና_ዛሬም_ንጉሥ_💪❤

Reply
Bamanya Wegaso December 10, 2025 - 8:04 am

በቀጣይ ዲሽታ ጊናን እናስመዘግባለን

Reply
ዘህድድ ዕለታዊ ዜና December 10, 2025 - 8:04 am

ታርካዊ ቀን ለመላው ዎላይታዊያን እንኳን አብሮ ደስ አለኝ አላችሁ !!
HAASHU HAASHU

Reply
Eyob Demise December 10, 2025 - 8:06 am

ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አላችሁ!
hashu ufayesessi

Reply
Abex Pawulos December 10, 2025 - 8:06 am

La intte qaalay xiskka na’a beegoyi
Yekka Na’a shelleeshshii
Ubbakka muuma pogi
Worabi wolayti wogo sheeshsha.. Hashshu ufytteeta!❤️💥

Reply
Wűbiŝhět Wolde Mci Sky December 10, 2025 - 8:07 am

ወላይታ ታርካዊ ህዝብ ነው አሁን ታርክ መስራቱን ይቀጥላል

Reply
Ņũnų Çŗnu December 10, 2025 - 8:08 am

ta wolayitoo inyo hashshu❤

Reply
Betty Kena December 10, 2025 - 8:08 am

With Giffata now officially inscribed as a UNESCO World Heritage, this marks a historic cultural achievement for the Wolaita people and the nation 🖤❤️💛. I respectfully call on esteemed individuals and international institutions to extend their congratulations in recognition of this important milestone. Abiy Ahmed Ali U.S. Embassy Addis Ababa British Embassy, Addis Ababa – UK in Ethiopia African Union

Reply

Leave a Comment