banner

ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ የ”Zikomo Africa Awards” አሸናፊ ሆነች

#FastMereja I ​ኢትዮጵያዊቷ ድምፃዊት ቬሮኒካ አዳነ በዓመታዊው የዚኮሞ አፍሪካ አዋርድስ (Zikomo Africa Awards) ላይ የዓመቱ ምርጥ ሴት ድምፃዊ (Female Artist of the Year) በመባል አሸናፊ ሆናለች። በዘርፉ የቀረቡ በርካታ የአፍሪካ ድምፃዊያንን በመብለጥ ይህንን ክብር የተቀዳጀችው ቬሮኒካ፣ በስነ-ስርዓቱ ላይ በመገኘት ሽልማቷን ተረክባለች።

1 comment

ዳኒ የፍቅር ሰው December 17, 2025 - 8:20 pm

Congratulation

Reply

Leave a Comment