banner

አርቲስት ሰለሞን ተካ መኪናውን ተረከቡ።

#FastMereja I በሀገራችን ኪነ-ጥበብ መስክ ተዋቂ እና ስመጥር ከሆኑት መካከል በተለያዩ ፊልሞች እና ቲያትሮች ስራ ላይ ታዋቂ የሆኑት ባለሙያ አርቲስት ሰለሞን ተካ ከብሩክ ሪል ስቴት አዲስ ቢዋይዲ ተሽከርካሪ ተበርክቶላቸዋል።

በብሩክ ሪል ስቴት ስም የተከፈተው የቲክቶክ አካውንት 1.5 ሚሊዮን ተከታይ ለማድረስ የተጀመረውን ቻሌንጅ ከ1 ሚሊዮን በላይ በመድረሱ ዛሬ ታህሳስ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ተሽከርካሪውን ተረክበዋል።

አርቲስት ሰለሞን ተካ “ለመኪናው ስጦታ ብሩክ ሪል ስቴት አመሰግናለሁ ያሉ ሲሆን የልጅ አዋቂ የሆነው ቲክቶከሩ አዶናይ ይህ ቻሌንጅ ስኬታማ እንዲሆን ላደረገው አስተዋዖ ከልብ አመሰግናለሁ” ብሏል።

ብሩክ ሪል ስቴት መቀመጫውን ዱባይ ላይ አድርጎ ቤትና ንብረት ገዢን ከሻጭ ጋር በማገናኘት ስራ ላይ የተሰማራ ድርጅት ነው።





10 comments

Adi Man December 30, 2025 - 5:51 pm

Congratulations✔

Reply
ጥቁር ሀበሻዊ December 30, 2025 - 5:52 pm

ቃልን በተግባር እናመሰግናለን 🙏
ብሩክ ሪል ስቴት 🤝

Reply
ማኅደር የሺወንድ December 30, 2025 - 5:55 pm

አዶናይ ይችላል💪💪💪💪

Reply
Tadelch Mekuria December 30, 2025 - 5:55 pm

እናመሰግናለን ተባረኩ

Reply
እዮብ መኮንን December 30, 2025 - 5:58 pm

በዚህ እድሚያቸው መኪና ምን ይሰራላቸዋል ?

Reply
Abrham Ch December 30, 2025 - 6:03 pm

ፊልሙን አቁመው ራይድ ሊሰሩ ነዋ

Reply
Amare Tenaw December 30, 2025 - 6:05 pm

አዶናይ ጎበዝ

Reply
Gech Chuchu December 30, 2025 - 6:09 pm

ሁሉም በለተቀኗ መኪና ይረከባል
ይቀጥላል ታምሩ
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም

Reply
يشفي مطر December 30, 2025 - 6:10 pm

ድህነት መጥፎ ናት

Reply
Shef Belete Ayele December 30, 2025 - 6:15 pm

Congratulations

Reply

Leave a Comment