banner

የጥር ወር የቅን ልቦች ተሸላሚ፡ ዮሐንስ ዳንኤል (ጆን ዳንኤል)

#FastMereja I ​በኢትዮጵያ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በበጎ ተግባራቸው ለውጥ የሚያመጡ ግለሰቦች በሚሸለሙበት “የቅን ልቦች” መርሃ-ግብር፤ የጥር ወር ተሸላሚ በመሆን ዮሐንስ ዳንኤል (ጆን ዳንኤል) ተመርጧል።

​ለሽልማቱ ያበቃው ታላቅ ተግባር
​ጆን ዳንኤል ይህንን ክብር ሊቀዳጅ የቻለው ማህበራዊ ሚዲያን (በተለይም ቲክቶክን) ለበጎ ዓላማ በማዋል በገጠር የኢትዮጵያ ክፍሎች ለሚገኙ ወገኖች ንጹህ የመጠጥ ውሃ በማስቆፈር ላከናወነው አስደናቂ ስራ ነው።

📌 ​ማህበራዊ ሚዲያ ከቃላት ባለፈ በተግባር ለውጥ ማምጫ መሣሪያ መሆኑን በተግባር አሳይቷል።
📌 ​የመጠጥ ውሃ እጥረት ባለባቸው ራቅ ያሉ የገጠር ቀበሌዎች ላይ ትኩረት በማድረጉ።
​📌 በቲክቶክ አማካኝነት ህዝብን ለበጎ ስራ በማንቀሳቀስ የብዙዎችን ጥማት ማርካቱ።

የጆን ዳንኤል መልዕክት እንደሚከተለው እናቀርባለን!

After I came out of prison, I didn’t choose anger.
I chose Ethiopia.

I have visited
South Ethiopia
Tigray Region
Oromia Region
Sidamo Region
Central Ethiopia
Amhara Region

Some visits were official.
Some were not.
But all were from the heart.

I didn’t go for politics.
I went to listen.
I went to learn.
I went to unite.

Ethiopia is not regions.
Ethiopia is people.

My message is simple:
Peace for Ethiopia.
Education for every child.
Clean water for every region.

To all Ethiopian media — inside and outside the country —
this is an open call.
Let us tell stories that heal, not divide.

Leave a Comment