0
#FastMereja I የኢትዮጵያ የግል ቴሌቪዥን ሚዲያ ዘርፍ ቀዳሚና ታዋቂው የኢቢኤስ ቴሌቪዥን መስራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አማን ፍስሃጽዮን ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ የካቲት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተነገረ።
የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ማኔጅመንትና ሰራተኞች በታላቁ መሪያቸው ህልፈት የተሰማቸውን መሪር ሃዘን የገለጹ ሲሆን፣ የአቶ አማን ራዕይ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም አስታውቀዋል።
ፋስት መረጃ ለአቶ አማን ፍስሃጽዮን ቤተሰቦች፣ ወዳጆች እና ለኢቢኤስ ሰራተኞች በሙሉ መጽናናትን ይመኛል።
