banner

አርሲ ሮቤ የዞኑ ሻምፒዪን ሆነ

​#FastMereja I ​በአርሲ ዞን ሳጉሬ ከተማ ለቀናት በደመቀ ሁኔታ ሲካሄድ የቆየው 29ኛው የዞኑ የወረዳዎች የእግር ኳስ ፍልሚያ በታላቅ ድምቀት ተጠናቋል። የአርሲ ሮቤ ወረዳ ተጋጣሚዋን በማሸነፍ የአርሲ ዞን የሻምፒዮናነቱን ክብር ተቀዳጅታለች።

Leave a Comment