banner

የቲያትርና የፊልም ባለሙያ ኩራባቸው ደነቀ አረፈ

#FastMereja
በ1979 ከአዲስ አበባ የቴአትር አርትስ ዲፓርትመንት የተመረቀው እና ባለፉት 35 አመታት ከትወና እስከ ዝግጅት ሙያዊ አደራውን በሚገባ የተወጣው ታላቁ የኪነ ጥበብ ሰው ኩራባቸው ደነቀ ማረፉን ጋዜጠኛ ግርማ ፍሰሃ ዘግቧል።

1 comment

Mamush Hailu Jalata August 26, 2024 - 7:08 am

Rip

Reply

Leave a Comment